About Bete Qidusan

Welcome to Bete Qidusan. እንኳን ወደ ቤተ ቅዱሳን በደህና መጡ።

Distance from the homeland should never demand a downgrade in dignity.

We started Bete Qidusan with a single, deeply rooted belief: the faith, traditions, and sacred identity of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church must be kept burning bright for you and for the next generation, no matter where in the world you live.

ርቀት ከእምነትዎ እና ከማንነትዎ ክብር ሊለይዎ አይገባም። ቤተ ቅዱሳን የተመሰረተው በውጭ ሀገር ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች መንፈሳዊ ድልድይ ለመሆን ነው። ዋና አላማችን የትም ቦታ ቢሆኑ እምነትን፣ ትውፊትን እና ማንነትን ለእናንተ እና ለመጪው ትውልድ በክብር ጠብቆ ማቆየት ነው።

Bridging the Gap | መንፈሳዊ ድልድይ

Living in the diaspora comes with the beautiful challenge of holding onto our roots while navigating a new world. We realized that finding authentic, premium religious pieces meant a constant compromise: wait months for someone to travel home, or settle for mass-produced merchandise that lacked true reverence.

We wanted to change that. Whether it is a sacred icon for your prayer room, a traditional cross passed down through generations, or our premium apparel that walks into the world with you—we curate and craft high-quality spiritual pieces and deliver them directly to your door. We do the searching, the vetting, and the crafting, so you can simply experience the blessing without the international wait.

በውጭ ሀገር መኖር ባህልንና እምነትን ይዞ አዲስ ዓለምን የመላመድ ፈተና አለው። እውነተኛና ጥራታቸውን የጠበቁ መንፈሳዊ ዕቃዎችን ለማግኘት ወይ ከሀገር ቤት እስኪመጣ ወራት መጠበቅ፣ ወይም ክብር የሌላቸውን ተራ ዕቃዎች መጠቀም ግድ ይል ነበር።

እኛ ይህንን መቀየር ፈለግን። ለጸሎት ቤትዎ የሚሆን የተቀደሰ ሥዕለ አድኅኖ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ባህላዊ መስቀል፣ ወይም ከእርስዎ ጋር ወደ ዓለም የሚወጣ ከፍተኛ ጥራት ያለው አልባሳት—ሁሉንም መንፈሳዊ ይዘታቸውንና ክብራቸውን ጠብቀን፣ በዓለም ዙሪያ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን።

Faith for the Next Generation | ትውልድን ማነጽ

Our mission goes beyond beautiful heritage pieces. We are deeply committed to education, ensuring that parents have the tools they need to pass the Tewahedo faith down effortlessly. Through our upcoming digital courses designed specifically for children in the diaspora, we are building a foundation of faith that will last a lifetime.

ከማንነት መግለጫ አልባሳት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መስቀሎች እና የቅዱሳን ሥዕለ አድኅኖ ባሻገር፣ ቤተ ቅዱሳን ትውልድን በማነጽ ላይ ትኩረት ያደርጋል። በውጭ ለሚኖሩ ልጆች የኦርቶዶክስ እምነትን የሚያስተምሩ ዲጂታል ኮርሶችን በማዘጋጀት፣ እምነትን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ቀላል እንዲሆን እንሰራለን።

Thank you for allowing us into your homes, your daily lives, and your hearts.

In faith and heritage,

Kidus Tadios Founder, Bete Qidusan