Skip to product information
1 of 4

የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ሥዕለ አድኅኖ - Archangel Saint Michael Premium Icon

የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ሥዕለ አድኅኖ - Archangel Saint Michael Premium Icon

Regular price $69.99 USD
Regular price Sale price $69.99 USD
Sale Sold out
Size
Depth
Quantity

"በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም..." — ራእየ ዮሐንስ ፲፪፡፯ 

ይህ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ሥዕለ አድኅኖ፣ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን መዞና ሚዛኑን ይዞ ዲያብሎስን ድል ሲነሣው ያሳያል። ይህ ሥዕል የእግዚአብሔርን ኃይል፣ የቅዱስ ሚካኤልን ተራዳኢነትና ከክፉ ነገር ሁሉ የሚያደርገውን ጥበቃ በጉልህ የሚገልጽ ነው። በቤትዎ ሲሰቀል፣ ቤተሰብዎን ከጠላት ማሰሪያና ከክፉ መንፈስ ሁሉ የሚጠብቅ ታላቅ መንፈሳዊ ጋሻ ይሆናል። 

የዕቃው ዝርዝር መረጃ (Product Specifications):

ጥሬ ዕቃ (Material): ከፍተኛ ጥራት ባለው ሸራ (Premium Canvas) ላይ ታትሞ የተዘጋጀ።

የኅትመት ጥራት (Print Quality): ቀለም የማያለቅስ፤ የፊቱን ብርሃንና ሕያውነት በሚገባ የሚያሳይ። 

ለመሰቀል የተዘጋጀ (Ready to Hang): በቀጥታ በቤትዎ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ዝግጁ ሆኖ በዕንጨት የታጠረ። 

12″ x 16″ (Vertical) 18″ x 24″ (Vertical) 24" x 32" (Vertical)
Width, cm 30.48 45.72 60.96
Height, cm 40.64 60.96 81.28
Depth, cm 3.18 3.18 3.18

 

View full details