1
/
of
4
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ሥዕለ አድኅኖ - Archangel Saint Gabriel Premium Icon
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ሥዕለ አድኅኖ - Archangel Saint Gabriel Premium Icon
Regular price
$69.99 USD
Regular price
Sale price
$69.99 USD
Quantity
Couldn't load pickup availability
"መልአኩን ልኮ በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ... አምላክ ይባረክ።" — ትንቢተ ዳንኤል ፫፡፳፰
ይህ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ሥዕለ አድኅኖ፣ አብሳሪውና ታዳጊው መልአክ ሠለስቱ ደቂቅን (አናንያን፣ አዛርያንና ሚሳኤልን) እንዲሁም ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት እየሉጣን ከሚነድ እሳት ሲያድናቸው ያሳያል። ይህ ሥዕል በእግዚአብሔር የሚያምኑትን ሁሉ ፈተና እንደማያሸንፋቸውና የቅዱስ ገብርኤል ፈጣን ተራዳኢነት ዘወትር ከእኛ ጋር መሆኑን በጉልህ የሚገልጽ ነው። በቤትዎ ሲሰቀል፣ ቤተሰብዎን ከማንኛውም መከራና የሕይወት እሳት የሚጠብቅ ታላቅ መንፈሳዊ መጽናኛ ይሆናል።
የዕቃው ዝርዝር መረጃ (Product Specifications):
ጥሬ ዕቃ (Material): ከፍተኛ ጥራት ባለው ሸራ (Premium Canvas) ላይ ታትሞ የተዘጋጀ።
የኅትመት ጥራት (Print Quality): ቀለም የማያለቅስ፤ የፊቱን ብርሃንና ሕያውነት በሚገባ የሚያሳይ።
ለመሰቀል የተዘጋጀ (Ready to Hang): በቀጥታ በቤትዎ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ዝግጁ ሆኖ በዕንጨት የታጠረ።
| 12″ x 16″ (Vertical) | 18″ x 24″ (Vertical) | 24" x 32" (Vertical) | |
| Width, cm | 30.48 | 45.72 | 60.96 |
| Height, cm | 40.64 | 60.96 | 81.28 |
| Depth, cm | 3.18 | 3.18 | 3.18 |
Share
