1
/
of
4
የቅድስት ሥላሴ ሥዕለ አድኅኖ - Holy Trinity Premium Orthodox Icon
የቅድስት ሥላሴ ሥዕለ አድኅኖ - Holy Trinity Premium Orthodox Icon
Regular price
$69.99 USD
Regular price
Sale price
$69.99 USD
Quantity
Couldn't load pickup availability
"የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።" — ፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፲፫፡፲፬
ይህ እጅግ ውብ የሆነ የቅድስት ሥላሴ ሥዕለ አድኅኖ፣ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በአንድነትና በሦስትነት፣ እንዲሁም አርባዕቱ እንስሳንና ሀያ አራቱን ካህናተ ሰማይ በማዕጠንታቸው እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥንታዊ የሥዕል ትውፊት ያሳያል። ይህ ሥዕል በቤትዎ ሲሰቀል፣ የሰማያውያኑን ምስጋና ወደ ምድራዊ ማደሪያዎ በማምጣት ቤተሰብዎን በሥላሴ ፍጹም በረከትና አንድነት ውስጥ ያኖረዋል።
የዕቃው ዝርዝር መረጃ (Product Specifications):
ጥሬ ዕቃ (Material): ከፍተኛ ጥራት ባለው ሸራ (Premium Canvas) ላይ ታትሞ የተዘጋጀ።
የኅትመት ጥራት (Print Quality): ቀለም የማያለቅስ፤ የሥዕሉን ጥንታዊ ቀለማትና ሕያውነት በሚገባ የሚያሳይ።
ለመሰቀል የተዘጋጀ (Ready to Hang): በቀጥታ በቤትዎ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ዝግጁ ሆኖ በዕንጨት የታጠረ።
| 12″ x 16″ (Vertical) | 18″ x 24″ (Vertical) | 24" x 32" (Vertical) | |
| Width, cm | 30.48 | 45.72 | 60.96 |
| Height, cm | 40.64 | 60.96 | 81.28 |
| Depth, cm | 3.18 | 3.18 | 3.18 |
Share
