Skip to product information
1 of 4

የቅድስት ድንግል ማርያም ምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕለ አድኅኖ - Virgin Mary & Child Jesus Premium Icon

የቅድስት ድንግል ማርያም ምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕለ አድኅኖ - Virgin Mary & Child Jesus Premium Icon

Regular price $69.99 USD
Regular price Sale price $69.99 USD
Sale Sold out
Size
Depth
Quantity

"ከሴቶች ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።" — ሉቃስ ፩፡፵፪ (Luke 1:42)

ይህ የቅድስት ድንግል ማርያም ምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕለ አድኅኖ፣ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ ያሳያል። ማራኪ በሆኑ ቀለማት እና በትውፊታዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሥዕል ጥበብ የተዘጋጀው ይህ ቅዱስ ሥዕል፣ የእመቤታችንን ርኅራኄና የጌታችንን የማዳን ጸጋ በጉልህ ይገልጻል። በቤትዎ ሲሰቀል ለቤተሰብዎ የበረከት፣ የሰላምና የመንፈሳዊ ጥበቃ ምልክት በመሆን ቤትን በጸጋ ይሞላል።

የዕቃው ዝርዝር መረጃ (Product Specifications):

ጥሬ ዕቃ (Material): ከፍተኛ ጥራት ባለው ሸራ (Premium Canvas) ላይ ታትሞ የተዘጋጀ።

የኅትመት ጥራት (Print Quality): ቀለም የማያለቅስ፤ የፊቱን ብርሃንና ሕያውነት በሚገባ የሚያሳይ።

ለመሰቀል የተዘጋጀ (Ready to Hang): በቀጥታ በቤትዎ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ዝግጁ ሆኖ በዕንጨት የታጠረ።

Size & Dimensions:

12″ x 16″ (Vertical) 18″ x 24″ (Vertical) 24" x 32" (Vertical)
Width, cm 30.48 45.72 60.96
Height, cm 40.64 60.96 81.28
Depth, cm 3.18 3.18 3.18


View full details