1
/
of
4
የጌታችን የመድኃኔዓለም ሥዕለ አድኅኖ በእሾህ አክሊል - Jesus Christ Crown of Thorns Icon
የጌታችን የመድኃኔዓለም ሥዕለ አድኅኖ በእሾህ አክሊል - Jesus Christ Crown of Thorns Icon
Regular price
$69.99 USD
Regular price
Sale price
$69.99 USD
Quantity
Couldn't load pickup availability
ሥዕለ አድኅኖ: የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በእሾህ አክሊል (Jesus Christ Crown of Thorns Icon)
"እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" — ትንቢተ ኢሳይያስ ፶፫:፭
ይህ ሥዕለ አድኅኖ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ (መድኃኔዓለም) የሕይወትን አክሊል ሊያቀዳጀን የእሾህ አክሊል የተቀበለበትን ጥልቅ የፍቅር ምሥጢር ያሳያል። በጸሎት ክፍሎት ወይም በሳሎንዎ ውስጥ ሲሰቀል፣ ቤተሰብዎን ዘወትር ወደ ንስሐ፣ ትሕትና እና ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር የሚጠራ መንፈሳዊ ኃይል አለው።
የዕቃው ዝርዝር መረጃ (Product Specifications):
ጥሬ ዕቃ (Material): ከፍተኛ ጥራት ባለው ሸራ (Premium Canvas) ላይ ታትሞ የተዘጋጀ።
የኅትመት ጥራት (Print Quality): ቀለም የማያለቅስ፤ የፊቱን ብርሃንና ሕያውነት በሚገባ የሚያሳይ።
ለመሰቀል የተዘጋጀ (Ready to Hang): በቀጥታ በቤትዎ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ዝግጁ ሆኖ በዕንጨት የታጠረ።
| 12″ x 16″ (Vertical) | 18″ x 24″ (Vertical) | 24" x 32" (Vertical) | |
| Width, cm | 30.48 | 45.72 | 60.96 |
| Height, cm | 40.64 | 60.96 | 81.28 |
| Depth, cm | 3.18 | 3.18 | 3.18 |
Share
